ፍቄ ክራር ቲዩብ-Fike Kirar Tube✓
መንፈሳዊ የክራር ትምህርት.....ስለ ክራር ለማወቅ እና ክራር ለመማር/ለመለማመድ አሪፍ ቻናል ነው....እንዲሁም መዝሙሮችን በቁጥር እየለቀቅን እናስተምራለን.......ከእርሶ የሚጠበቀው አሪፍ ክራር እጅዎ ላይ እንዲኖር ብቻ ነው......እንዲሁም፡ ለክራር የሚያስፈልጉ ነገሮችን እንለቃለን.....ሠላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!!@aboutkirar...ሊንኩን ሼር እናርግ
📢
3K