ናዝራዊ: ማለት የተቀደሰ ወይም ለእግዚአብሔር የተለየ ማለት ነው። @biblicalmarriageOn YT sub☞ https://bit.ly/2ZCsqFN Inbox👉 @Nyouth_bot--" እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።-- ኤር 6:16
You will be redirected to Telegram. We are not affiliated with Telegram.