የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》━══ ❁❁❁ ═══አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦ <<ዕውቀትን ከፈለጋቹ ቁርዓንን አሰራጩ፤ምክኒያቱም በቁርዓን ውስጥ የመጀመሪያም የመጨረሻ እውቀት አለበት።>>
You will be redirected to Telegram. We are not affiliated with Telegram.