አላማችን:-፩) የንባብ፣ የዜማ፣ የቅዳሴ፣ የአቋቋም፣ የቅኔ እና የመጻሕፍት ትርጓሜ ትምህርት በማንኛውም ቦታ ላሉ በኦንላይን ተደራሽ እንዲኾን ማድረግ።፪) ምዕመናን የእነዚህን የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች ምንነት እንዲረዱ ብሎም ቢያንስ ግእዝ ንባብ ማንበብና መረዳት እንዲችሉ ማድረግ። ፫) የአብነት ትምህርት ቤቶችን ማቋቋምና ማስፋፋት ተመዝግቦ ለመማር:-@Lealem16 ያናግሩን።
You will be redirected to Telegram. We are not affiliated with Telegram.