قُل هذِهِ سَبيلي أَدعو إِلَى اللَّهِ عَلى بَصيرَةٍ أَنا وَمَنِ اتَّبَعَني وَسُبحانَ اللَّهِ وَما أَنا مِنَ المُشرِكينَ ﴿١٠٨﴾"ይህች መንገዴ ናት። ወደ አላህ እጠራለሁ። እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን።ጥራትም ለአላህ ይገባው። እኔም ከአጋሪዎች አይደለሁም"በል።ቁር 12:108@muslimman99
You will be redirected to Telegram. We are not affiliated with Telegram.